ባለፉት አምስት ዓመታት የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተነሳሽነት ከእይታ ወደ እውነታነት ተሻሽሏል።
መስከረም 21/2018 ዓ.ም ((ኢሚ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNIDO) ምክትል ተወካይ አቶ አሰግድ መብራቱ በጣሊያ የልማት ትብብር ኤጀንሲ (AICS) የሚደገፈው የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ፕሮጀክት ኦፕሬሽንና ዘላቂነት ሶስተኛው የፌዴራል የፕሮጀክት አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ