የአዳዲስ አነስተኛና መካከለኛ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎችን ወደ 7,105 ለማሳደግ ታቅዶ እየተሰራ ነው፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአምራች ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነት፣ ምርታማነትና ጥራት በማሳደግ የኢንዱስትሪውን የኢኮኖሚ አስተዋጽኦ ለማጠናከር ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዋና ዋና ግቦችን አስቀምጧል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከክልልና ከተማ አስተዳደር የኢንዱስትሪ ቢሮዎች ጋር በቢሾፍቱ ከተማ ባካሄደው የሥራ ግምገማ