ክቡር አቶ መላኩ አለበል

ክቡር አቶ መላኩ አለበል

  • +251115513990
  • ሚኒስትር Since Feb 10 2013
  • ይፋዊ ምስል ማውረድ

    • መጀመሪያ ዲግሪያቸውን ሃሮማያ ዩኒቨርስት በፕላንት ሳይንስ
    • ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በኤክስኩቲቭ ቢዝነስ ማኔጅመንት ባህዳር ዩኒቨርስቲ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ
  • የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ከመስከረም 2014 ጀምሮ    
  • በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትርነት ከ 2012 – 2014 ዓ.ም
  • በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ ከ2011 – 2012 ዓ.ም
  • በኢፌዴሪ ንግድ ሚኒስትርነት ከ2010 – 2011 ዓ.ም
  • የኢንቨስትመንት ኮሚሽነርነት በአማራ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከ2007 – 2010 ዓ.ም
  • በተለያዩ የሃላፊነት ደረጃዎች በአማራ ክልል የንግድና ትራንስፖርት ቢሮ፣ በአማራ ክልል ኢንዱስትሪና የከተማ ልማት ቢሮ ከ2003 – 2007 ዓ.ም
  • በተለያዩ የባለሞያነትአመራር ደረጃዎች በቀድሞ ሰሜን ጎንደር ዞንና ወረዳ ከ1989 – 2003 ዓ.ም

ቀደምት ሚኒስትር