እየሰጠነዎት ባሉት አገልግሎቶች ዙሪያ ያለዎትን አስተያየትና ጥቆማ መስጠት ሲፈልጉ
እየሰጠነዎት ባሉት አገልግሎቶች ዙሪያ ያለዎትን አስተያየትና ጥቆማ መስጠት ሲፈልጉ
እየሰጠነዎት ባሉት አገልግሎቶች ዙሪያ ያለዎትን አስተያየትና ጥቆማ መስጠት ሲፈልጉ
የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከ170 በላይ ለሚሆኑ ለተቋሙ ሰራተኞች ልጆች ለ2016 የትምህርት ዘመን የሚያግዝ የትምህርት ቁሳቁስ አበረከተ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ስራ አስፈጻሚ አስተባባሪነት የተከናወነው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ የተቋሙን ሰራተኞች የሚያበረታታ እ
ጷግሜን 5/2015ዓ.ም(ኢ.ሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የትውልድ ቀን ምክንያት በማድረግ ከሁለት ሺህ አራት መቶ በላይ መጽሐፍቶችን ለአብርሆት ቤተ -መጽሃፍት ድጋፍ አደረገ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡልቡልታ እና አቶ ሀሰን መሀመድ ጷጉሜ
ጷግሜን 4/2015ዓ.ም (ኢ.ሚ) Africa Food Systems Summit 2023 በሚል መሪ ቃል በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ፎረም ላይ ኢትዮጵያ ተሳትፋለች ፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ አምራችነት ቀን ኢትዮጵያ ከሸማችነት ወደ አምራችነት በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ነዉ
ጳጉሜን 4/2015 (ኢ.ሚ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ዘርፉን በዘላቂነት እንዲደግፍ ተቋማዊ መዋቅር እንዲዘረጋለት መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ገልጸዎል።
ኢትዮጵያን ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ ቃለ የ2015 የአምራችነት ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያየ መርሃ- ግብር ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ በተለያየ ዘርፍ የተሰማሩ አምራቾች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል፡፡
ጷግሜን 4/2015ዓ.ም (ኢ.ሚ) የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣የስራ እና ክህሎት፣የንግድና ቀጠናዊ ትስስር፣የማዕድን እና ገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዴኤታዎች እና የተቋማቱ አመራሮች በተግኙበት የአምራችን ቀን በህሊና ገንቢ ምግብ ፋብሪ