• Date: Aug 18 2022
  • Content

    የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አገልግሎት አሰጣጡን የሚያሻሽሉና የሚያዘምኑ የኢ-ሰርቪስ አገልግሎት በ"ኦንላየን" መስጠት መጀመሩን እንገልጻለን፡፡

    ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ በኢ-ሰርቪስ ኦንላይን(Online) የሚሰጡ አገልግሎቶች

    1. የኤክስፖርት ቀረጥ ማበረታቻ አገልግሎት የምስክር ወረቀት

    2. የቀረጥ ተመላሽ አገልግሎት

    3. የወጪ መጋራት አገልግሎት

    4. ገቢዎች ልየ ልዩ አገልግሎት

    5. የኤክስፖርት ቀረጥ ማበረታቻ እድሳት አገልግሎት የምስክር ወረቀት

    6. መረጃ ዴስክ እና የደንበኞች አገልግሎት

    7. ቅሬታዎችን መቀበል እና ምላሽ መስጠት

    8. የቀጠሮ አገልግሎት መስጠት

    9. የአምራች ኢንዱስትሪዎች አገልግሎት ምዝገባ

    10. የአምራች ኢንዱስትሪዎች አገልግሎት ምዝገባን ማሻሻል

    በሚንስቴር መስሪያ ቤቱ የሚሰጡ ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱ 10 የተለያዩ አገልግሎቶችን በኢሰርቪስ/በኦንላይን መስጠት መጀመራችንን እያሳወቅን www.eservices.gov.et ላይ በመግባት አግልግሎቶቹን ባሉበት ቦታ ሆነዉ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

    ስለ አጠቃቀሙ መረጃ ለማግኘት ከታች ያለዉን ቪዲዮ ይመልከቱ። 👇

    https://www.youtube.com/watch?v=RCQH9OAZlsw

  • Date: Apr 20 2023
  • Content

    የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 2/2015 ዓ.ም በሚሊንየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡

    #ኢትዮጵያ ታምርት #የማኑፋክቸሪንግ ኤክስፖ

    ከታች ያለውን ቪድዮ ይመልከቱ 👇

    https://www.youtube.com/watch?v=OP9kq5X9k0M