የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና የአውሮፓ ህብረት የቢዝነስ ፎረም በኢትዮጵያ በጋራ መስራት የሚያ
ጥር 23/2015ዓ.ም (ኢ.ሚ)የኢፌዲሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአውሮፓ አባል ሀገራት ባለሀብቶችን ጉዳይ በተመለከተ በጋራ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሃመድ የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ለማ
ጥር 23/2015ዓ.ም (ኢ.ሚ)የኢፌዲሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአውሮፓ አባል ሀገራት ባለሀብቶችን ጉዳይ በተመለከተ በጋራ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሃመድ የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ለማ
ጥር 22/ 2015(ኢ.ሚ) የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተካሂዷል። በመድረኩም የበጀት ዓመቱ የስድስት ወራት ዋና ዋና የማክሮ ኢኮኖሚና የዘርፎች አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል።
ጥር 20/2015 ዓ.ም (ኢ.ሚ) በሰቆጣ ከተማ በኢንዱስትሪው ዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን በመቅረፍ ከማዕድን ዘርፉ ማህበረሰቡን እና ሀገርን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚረዳ የኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ የምክክር መድረክ ከባለሃብቶችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተደረገ።
ጥር 19/2015(ኢ.ሚ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ “ኢትዮጵያ ታምርት” የኢንቨስትመንት ጉብኝት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
ጥር 18/2015 (ኢ.ሚ) "ኢትዮጵያ ታምርት" ሀገራዊ ንቅናቄ በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እና የዘርፉ ተዋናዮች በተገኙበት ተካሄዷል፡፡
ጥር 16/2015ዓ.ም (ኢ.ሚ )የኢንዱስትሪ ሚንስቴር ሚንስትር ክቡር አቶ መላኩ አለበል በርሊን የጀርመን አፍሪካ አግሪ-ቢዝነስ ፎረም ላይ በመገኘት ከUNIDO ጋር ዉይይት እያደረጉ ነዉ።
ጥር 15/2015ዓ.ም (ኢ.ሚ) በውጪ የሚኖሩ ዳያስፖራዎች በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ በስፋት በመሰማራት ሀገራቸውንና እራሳቸውን እንዲጠቅሙ ምቹ ሁኔታ መኖሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናግረዋል።
ጥር 14/2015ዓ.ም(ኢ.ሚ) በትናትናው ዕለት የተጀመረው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት የውይይት መድረክ እንደቀጠለ ነው፡፡ ከክልልና ከተማ አስተዳዳር ኢንዱስትሪ ቢሮ ሀላፊዎች፣ ከተጠሪ ተቋማት አመራሮች ፣