የፕላስቲክ ፎርምዎርክ ከእንጨት የሚሰራውን የግንባታ ግብዓት በመተካት የደን መጨፍጨፍን መቀነስ
የካቲት 01/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ስራ አስፈጻሚና ባለቤት ወ/ሮ ካሳነሽ አያሌው ፋብሪካው በድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውል የግንባታ ፕላስቲክ ፎርምዎርክ አምርቶ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀቱን ገልጸዋል።
የካቲት 01/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ስራ አስፈጻሚና ባለቤት ወ/ሮ ካሳነሽ አያሌው ፋብሪካው በድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውል የግንባታ ፕላስቲክ ፎርምዎርክ አምርቶ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀቱን ገልጸዋል።
የካቲት 01/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኤች ኬ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላፊነቱ የግል ማህበር ፕላስቲክ ፎርምዎርክ ፋብሪካ ምርቃት ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል መንግስት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እና ክትትል በማድረግ ምርትና ምርታማነትን በማሳ
ጥር 30/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአካባቢና በአየር ንብረት ለውጥ ስራ ላይ ለተወከሉ የክልልና ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲውን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና የሰጡት የስትራቴጂክ ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚው አቶ
ጥር 30/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአየር ንብረት ለውጥ ሴክተር ሪፎርም ፐርፎርማንስ ፕሮጀክት በአካባቢና በአየር ንብረት ለውጥ ስራ ላይ ለተወከሉ የክልልና ከተማ አስተዳደር የኢንዱስትሪ ቢሮ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በኢንዱስትሪ ፖሊሲ፣ በአከባቢ ጥበቃ ፓ
ጥር 29/5/2017 (ኢሚ) የኢትዮጵያ ታምርት የፌዴራል እና የክልል የክላስተር ኮሚቴ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ላይ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአምራች ኢንዱስትሪ ምርምርና ሰርፀት ውጤታማ መሆኑን እና ከንቅናቄው ከተጀመረ ጀምሮ
ጥር 29/5/2017ዓ.ም (ኢሚ) የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት የፌደራል እና የክልል የቴክኒክ ኮሚቴ እቅድ አፈጻጸም ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አስተባባሪ ዶ/ር አያና ዘውዴ እንደገለጹት የ
ጥር 29/5/2017 ዓ.ም (ኢሚ) የኢትዮጵያ ታምርት የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዉ ግማሽ ዓመት የቴክኒክ ኮሚቴ እቅድ አፈጻጸም ግምገማ የፌደራል የኢትዮጵያ ታምርት ቴክኒክ ኮሚቴዎች እና የክልል ፍካል ፐርሰኖች በተገኙበት እየተካሄደ ነዉ።
ጥር 23/2017 ዓ.ም (ኢሚ) በኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ወደ ስራ ከተገባበት ጊዜ ጀምሮ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ላይ ተንሰራፍተውና ስር ሰደው የቆዩ በርካታ ችግሮች መፈታታቸውን የገለፁት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ዘርፉን ተወዳዳሪ ለማድረግ