የማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂዎች (ማኑ ቴክ) ማዕከል ከ10 አስተናጋጅ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አትዮጵያ አንዷ ሆና ተመርጣለች
ነሐሴ 29/2016ዓ.ም(ኢ.ሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አትዮጵያ በማኑፋክቸሪንግ ቴክኖሎጂዎች (ማኑ ቴክ) ማዕከል ከ10 አስተናጋጅ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ሆና በመመረጧ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ አቶ ሳሙኤል ግባይዲ ዶኢ በፅ/ቤታቸው በመቀበል በቀጣይ