የግሉ ዘርፍ ጥንካሬ የሚለካው በአደረጃጀቱ ነው (አቶ መላኩ አለበል)
ከቀረጽነው ፖሊሲ እና ካዘጋጀነው ሪፎርም የሚፈልገውን ውጤት ለማግኘት ጠንካራ የግል ዘርፍ ሲኖር በመሆኑ የግሉ ዘርፍ ጥንካሬ የሚለካው በአደረጃጀቱ እንደሆነ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አዘጋጅነት ለዘርፉ እድገት የመንግስትና የግሉ ዘርፍ ሚና ምን መሆን እንዳለ
ከቀረጽነው ፖሊሲ እና ካዘጋጀነው ሪፎርም የሚፈልገውን ውጤት ለማግኘት ጠንካራ የግል ዘርፍ ሲኖር በመሆኑ የግሉ ዘርፍ ጥንካሬ የሚለካው በአደረጃጀቱ እንደሆነ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አዘጋጅነት ለዘርፉ እድገት የመንግስትና የግሉ ዘርፍ ሚና ምን መሆን እንዳለ
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የዱባይ ቻምበርስ ፕሬዘዳንት ሙሃመድ ሎታህን ጨምሮ ከዱባይ ቻምበርስ የመጡ ልኡካን ቡድን አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው በሁለቱ ሃገራት መካከል እያደገ የመጣውን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት በሚመለከት ውይይት አካሂደዋል፡፡
የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ መገንባት መንግሥት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለሀገር ያለውን አበርክቶ ለማሳደግ በፖሊሲና በስትራቴጂ ከመደገፍ ባለፈ በተጨባጭ ያለውን ቁርጠኝነት ያሳየበት መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ለኢዜአ ገለጹ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ባሳለፍነው ሳምንት በጠ
የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሠረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በጀርመን መንግስት የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ዳይሬክተር ጀነራልና በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር የተመራ ልኡክ ጋር በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ። ውይይቱን የመሩት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ መሰረተ
አምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት በማረጋገጥ ረገድ ትልቅ ሚና እያበረከተ ይገኛል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሀሳብ አራተኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ዓለም አቀፍ ኤክስፖ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የአምራች ዘርፍ ለማስፋፋት የሚደረገውን ጥረት የሚያጠናክረውን አራተኛውን 'ኢትዮጵያ ታምርት' ኤክስፖ 2018 ዛሬ በይፋ መርቀው ከፍተዋል። ኤክስፖው እስካሁን ያሳያቸው እና የተመዘገቡ ዋና ዋና ስኬቶች፦ - የአምራች ዘርፉ ግብዓት አቅርቦት በዓመት ከ9
የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ፕሮጀክት ኢፒሳ ኢንጅነሪንግ ካምፓኒ (IPISA) ከተባለ የስፔን አማካሪ ድርጅት ጋር አብሮ መስራት የሚያስችል የመግባቢያ የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በፊርማ ስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚ
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የኢትዮጵያ የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዘጠነኛ ጠቅላላ ጉባኤ የማስጀመሪያ መርሃ - ግብር ላይ እንደገለፁት የምናመርተው ምርት በሀገር ውስጥ ገበያም ሆነ በውጭ ገበያ ሲሸጥ በጥራት እና በዋጋ አቅርቦት እንዲሁም በዓለም ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን አለበት።
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሐመድ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን አስመልክቶ የኢንዱስትሪ ሽግግር መሪዎች ቡድን የስትኮልም የአካባቢ ጥበቃ ኢንስቲትዩት (Stockholm environment institute and leadership Group for industry transition ባዘጋጀው ውይይ
ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ከሁሉም አፍሪካ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች ተቋም ተወካዮች ጋር ተቋሙ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጋር የሚኖረውን ስትራቴጂክ አጋርነት ዙሪያ ውይይት ባደረጉበት ወቅት እንደገለጹት በዘርፉ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽንን ማሳደግ ለቆዳ ኢንዱስትሪው ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡ ውይይቱ ሁ
መጋቢት 24/2018 የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መለኩ አለበል በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ከሆኑት ሰም ፋብሪዝ ጋር በኢትዮጵያ እና በጣሊያን የሁለትዮሽ የትብብር ማዕቀፍ በተመለከተ ውይይት አካሂደዋል፡፡ አቶ መላኩ አለበል የጣሊያኑን አምባሳደር ሰም ፋብሪዝን ጋር በጽ/ቤታቸዉ በትኩረት ከተወያዩባቸዉ መካከ
ኢንዱስትሪያላዜሽን የሚረጋገጠው በህብረተሰቡ ባለቤትነት፣ በግሉ ዘርፍ መሪነት እና በመንግስት የራስን የተቆጠረ የስራ ድርሻና ኃላፊነትን በመወጣት ነው መንግስት በሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት፣ ተወዳዳሪነትና ብልጽግና ላይ ትልቅ ድርሻ አላቸው ብሎ ከለያቸው ዘርፎች መካከል የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ አንዱ መሆኑን የገ
በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሰብሳቢነት የሚመራው በኢትዮጵያ በግሉ ዘርፍ ልማት እና ንግድ ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራው የአውሮፓ ህብረት የልማት አጋር ድርጅቶች ቡድን ውይይት አካሄደ ። የመሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ እና የስራ ቡድን አቶ ሀሰን መሀመድ እንደገለጹት የግሉ ሴክተር አለም አቀፍ ተ
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የራሽያ ፌዴሬሽን የኢንዱስትሪ እና ንግድ ሚኒስቴር ዴኤታ አሌክስ ግሩዝዴቭ ተቀበለው ስለ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል ፡፡ ኢትዮጵያ እና የራሽያ ግንኙነት በፖለቲካ በህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ዘመናት ያስቀጠረ ህዝባዊ መሰረት ያለው በሁኔታዎች የማይለወጥ
የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከኤሌክትሪክ ቁሳቁስ አምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡ የውይይት መድረኩን የመሩት የኢንዱስትሪ መሰረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚንስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን መሐመድ ትራንስፎርመር አምራች ኢንዱስትሪዎች አሁን ላይ ያለውን የሀገር ውስጥ የገበያ ፍላጎትን ታሳቢ በማድረግ
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ከሚያዚያ 24 እስከ 28/2018 ዓ ም ለሚካሄደው ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የለማ ዌብሳይት ለአምራቾች እና ለማህበረሰቡ ስለኢትዮጵያ ታምርት አክስፖ ዝርዝር የሚገልፅ እና አጠቃላይ መረጃ የሚስጥ ዌብሳይት ተዘጋጅቶ የተጠናቀቀ በመሆኑ ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት እ
የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የስምንት ወራት የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ኤክስፖርት አፈፃፀምን በተመለከተ ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር የግምገማ መድረክ አካሄደ፡፡ የግምገማ መድረኩን የመሩት የኢንዱስትሪ ሚንስትር አቶ መላኩ አለበል የአንድ ሀገር ጥንካሬ የሚለካው ወደ ሌላ ዓለም አምርታ በምትልከው የምርት መጠን
ብሔራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል በሸገር ሲቲ፣ ቢሾፍቱ እና አዳማ ዙሪያ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን የጎበኙ ሲሆን በጉብኝቱ የተነሱ ችግሮች እና መፍትሔዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄዷል፡፡ በውይይቱ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል እያደረጋቸው ያለው የመስክ ጉብኝት ኢንዱስትሪዎችን ያነቃቃ እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስ
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ በኬኒያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ጁማ ሙካሀዋና የተመራ ልዑክ በቢሮዋቸው ተቀብለው አናግረዋል፡፡ የውይይታቸው ዋና ትኩረት በሁለቱ አገራት የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ትስስር በተለይም በቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያለውን ትስስር ማጠናከር እና የመልካም ተሞክ
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከጃፓን አለም አቀፍ የልማት ድርጅት ጃይካ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር እስካሁን በተሰሩ ስራዎች እና ወደፊት በሚሰሩ ስራዎች ላይ ተወያዩ። በውይይቱ ላይ ሚኒስትሩ እንደገለፁት የኢንዱስትሪ ዘርፉ ችግር ፈቺ በጥናት እና ምርምር ላይ የሚያተኩር ቴክኖሎጂን በመጠቀም የግብ
የካቲት 23/2018(ኢሚ)፦ በኢትዮጵያ የማይበገር ኢኮኖሚ በመገንባት ሂደት የኢንዱስትሪው ዘርፍ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ መምጣቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። የብሔራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል በኦሮሚያ ክልል ሸገር፣ ቢሾፍቱ እና አዳማ ከተሞች የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ትናንት እና
የካቲት 22/2018 ዓ.ም (ኢሚ)የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካዉንስል በሸገር ሲቲ እና በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዎል። በጉብኝቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ እና የካዉንስሉ ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩን ጨምሮ የካዉንስሉ አባላት የሆኑት የተቋማት ሚኒስትሮች እና ሚኒ
የካቲት 19/2018 ዓ.ም(ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ዣንጥራር አባይ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ በሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች የሥራ ጉብኝት አድርገዋል። የጉብኝቱ ዓላማ የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ ያስገኛቸውን ውጤ
የካቲት 18/2018 ዓ.ም(ኢ.ሚ)የኢፌድሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኢትዮጵያ ታምርት አዲስ አበባ ትበልፅግ በሚል መሪ ቃል በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ባዘጋጀው የምርት ዐውደ-ርዕይ የጉብኝት መርሀ ግብር አካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ ዕድገትና ተወ
የመንግስት የፖሊሲ ማሻሻያዎች ለአምራች ኢንዱስትሪው ዕድገት ቁልፍ ሚና እየተጫወቱ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ቢሮ ያዘጋጀው ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽንና ባዛር የመክፈቻ መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው። አዲስ አበባን የኢን
የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከሞጆ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ፣ ከሎሜ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ እና የዞኑ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት የሞጆ የቆዳ ኢንዱስትሪ ከተማ እና ፓርክ የቅድመ ምስረታ ስራዎችን በተመለከተ የግምገማ መድረክ አካሄደ፡፡ የግምገማ መድረኩን የመሩት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ መሰረተ
የ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የማስጀመሪያ መርሃግብር ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግስት የኢኮኖሚያዊ ለውጥ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የግል ዘርፉን ያነቃቁ በርካታ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንደሚገኝ ገልፀዋል ። በ
ሰፊ የህዝብ ቁጥር አና መጠነ ሰፊ የተፈጥሮ ሃብት የታደለችው አህጉራችን አፍሪካ ወሳኝ በሆነ የኢንዱስተሪ እንቅስቃሴ ላይ ትገኛለች ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላኩ አለበል ገልፀዋል ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሰደር ጃን ፌንግን ጨምሮ ፕሮፌሰር ጀፍሪ ሳችስ የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት እና ሌሎችም
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ በሪፖርቱ እንደገለፁት የምግብ ማበልፀግ ፕሮግራም ያለበት ደረጃ እና በአተገባበር ጊዜ ያጋጠሙ ችግሮች እንዲሁም የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎችን በቀጣይ ያለውን የትኩረት አቅጣጫ በዝርዝር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች ለተቋቋመው ኮሚቴ አብ
የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል በ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ የካውንስሉ የ6ወር ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በተገመገመበት ወቅት የካውንስሉ ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ እደንገለጹት ካውንስሉ የመፍትሔ አቅጣጫዎችን እያስቀመጠ በመሆኑ በዘርፉ የለውጥ ዕድገት መኖሩን ተናግረ
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ የተጠሪ ተቋማት፣ የክልልና ከተማ አስተዳደር የኢንዱስትሪ ኃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በደቡብ ኢትዮጵያ አርባ ምንጭ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል። ከግብዓት ጀምሮ(ከጉሎ እርሻ እስከ የሐር ጥጥ ልብስ ምርት) የሚያመርት እና የምግብ ዋስት
ጥር 13/5/2018(ኢ.ሚ) የአምራች ኢንዱስትሪውን በማዘመን በዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን የሚደረገዉን ጉዞ ለማስቀጠል ከአጋር አከላት ጋር ተናቦና በትብብር መንፈስ መስራት ትኩረት የተሰጠው ተግባር መሆኑ ተገልጿል ። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ ያጋጠመ ያለውን የሃይል መቆራረጥ ፤ የሰብስቴሽን
ጥር 13/2018 ዓ.ም(ኢ.ሚ)የኢፌድሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርና ከቆዳ ኢንዱስትሪ ባለሀብቶች ጋር በአዲሱ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ልማትና ግብይት ረቂቅ አዋጅ ላይ የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡ ውይይቱን የመሩት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ ዕድገትና ተወዳዳሪነት
ጥር 9/2018 ዓ.ም(ኢ.ሚ)ምግብን በአስፈላጊ ማዕድናት ማበልጸግ የመንግስት ፖሊሲዎች ውጤታማ ለማድረግ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የእድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚንስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡልልታ ገለጹ፡፡
ጥር 9/2018 ዓ.ም(ኢ.ሚ)በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣በንግድና ቀጠናዊ ሚኒስቴርና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ቅንጅታዊ አሰራር ጨውን በአዮዲንና በፎሊክ አሲድ የሚያበለጽግ የምርምር ውጤት ይፋ ሆነ፡፡ የምርምር ውጤቱን ለማስተዋወቅ በተዘጋጀው መድረክ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኢንዱስትሪ ሚንስትር አቶ መላኩ አለበል የበ
ጥር 07/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሸገር ፣ ቢሾፍቱ፣ አዳማ እና ደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች እና ተወካዮች በተገኙበት በአምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ የሚጣሉ ተጨማሪ ክፍያዎች መነሻና ነባራዊ ሁኔታን መሰረት ያረገ የዳሰሳ ጥናት ቀረበ፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪው የኢኮኖሚያዊ መ
ጥር 7/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እንዲሁም የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ሁጃን የኢንዱስትሪ የኢኮኖሚ ዞን የመስክ ምልከታ አካሄዱ። በመስክ ምልከታው ወቅትየኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እንደገለፁት የኢንዱስትሪ ጉብኝቱ ዋናው አ
ጥር 6/2018ዓ.ም (ኢሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታን ጨምሮ የአምራች ኢንዱስትሪ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የአምራች ላኪ ኢንዱስትሪዎች የስድስት ወር ኤክስፖርት አፈፃፀም ግምገ
ጥር 4/2018 ዓ.ም (ኢ.ሚ)የኢፌድሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የጃፓን ከፍተኛ ባለስልጣናትንና የኢንቨስትመንት ልኡካንን ተቀብሎ አወያየ፡፡ ውይይቱን የመሩት የኢንዱስትሪ ሚንስትር አቶ መላኩ አለበል መንግስት በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚሰማሩ ሀገር በቀልና የውጭ ባለሀብቶችን ለማጠናከርና በዘርፉ ምቹ የኢንቨስ
ጥር1/2018 ዓ.ም(ኢ.ሚ)የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስራ ሶስት ግዙፍ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የብድር አቅርቦትን በተመለከተ አወያየ፡፡ ውይይቱን የመሩት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚንስትር አቶ መላኩ አለበል የፖሊሲ ባንኮች እስካሁን ለአምራች ኢንዱስትሪው ያደረጉት ድጋፍ ጥሩ ቢሆንም
ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም(ኢ.ሚ) በኢፌድሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርስቲ መካከል አብሮ መስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈረመ፡፡ በፊርማ ስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ ዕድገትና ተወዳዳሪነት ዘርፍ ሚንስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ዓለም በፈ
ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢንተርፕራይዞች የደረጃ ሽግግር መመሪያ እና የምርምር፣ የቴክኖሎጅ ልማትና ሽግግር ፍኖተ ካርታ ላይ ለኢንዱስትሪና ማዕድን ቋሚ ኮሚቴ አመራርና አባላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሰጠበት ወቅት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የመሠረተ ልማትና ግብዓት ዘርፍ ሚ
ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የመንግስት የልማት ድርጅቶች እና የኢንዱስትሪ ባለሀብቶች የአማራ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝን የሥራ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ ነው። በጉብኝቱ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል በአማራ ክልል በሚገኙ የአምራቹ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎ
ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም (ኢሚ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የአምራች ኢንዱስትሪውን የምርት ጥራት እና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ ጉልህ ፋይዳ እንደሚኖረው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገልጸዋል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ መነሻነት የአምራች ኢንዱስትሪ ምርታማነትን ማሻሻል የሚያስችል መሠረ
ታህሳስ17/2018 ዓ.ም የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የአምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች የኢንዱስትሪዎቹን የሚመሩበት ቁመናን የሚያሳይ ሳይንሳዊ ጥናት በማቅረብ ውይይት አካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ አመራርን በማዘመን የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን ምርታማነት በማሻሻል አለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ከፍ ለማድረግ ታስቦ በተካሄደው ጥናት በኢ
ታህሳስ 16/2018(ኢሚ)፦ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የግል አልሚዎችን ያሳተፈ የኢንቨስትመንት ፎረም አካሄደ፡፡ የግብርና ምርቶችን የገበያ ተደራሽነት ማስፋት የሚያስችሉ የተሟላ መሰረተ ልማት ያላቸው የተቀናጀ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የገለፁት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የኢትዮ
ታህሳስ15/2018 ዓ.ም (ኢ.ሚ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የዕድገትና ተወዳዳሪነት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ አዲሱን የገቢ ግብር አዋጅ ማሻሻያ እና ተያያዥ የታክስ ጉዳዮችን በተመለከተ ከአምራች ኢንዱስትሪ ማህበራት ለሚነሱ ጥያቄዎች ግልጽነትን ለመፍጠር እና በዘርፉ የሚያግጥሙ ተግዳሮቶችን ከሚመለከታቸው ተቋማ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪና የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ፣ የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ፣ የጉሙሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እና ከፍተኛ የመንግስት አመራር አባላት በአማራ ክልል በ
ለዘላቂ የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገት አስቻይ ሁኔታዎችን በመፍጠርና ቅንጅታዊ አሠራርን በማጠናከር ተጨባጭ ውጤት መገኘቱን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪና የአምራች ኢንዱስትሪ ብሔራዊ ካውንስል ሰብሳቢ አምባሳደር ግርማ ብሩ ገለጹ። የመደመር መንግሥት ለኢንዱስትሪያዊነት ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠርና በቅንጅ
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ ከሳንኩ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፌሊክስ ብሩክስ ቸርች ጋር ከዚህ ቀደም ለምግብ ማበልጸግ የተፈረመዉን ሰነድ መሰረት በማድረግ ያለበትን ሂደት ለመገምገም እና በቀጣይ ስራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዎል። ዉይይቱ የጥቃቅን ንጥረ-ምግብ አቅርቦት ሰንሰለትን