የኢንዱትሪ ሚኒስቴር የኢትየጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ያለበትን ደረጃ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እያካሄደ ነው፡፡

ህዳር 9/2015ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢ.ሚ) በውይይቱ የፌደራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልልና ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባዎች ፣ የፌደራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች፣የክልልና የከተማ አስተዳዳር ኢንዱስትሪ ቢሮ ሀላፊዎች ፣ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

በውይይቱ ኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ አጠቃላይ ገጽታ የሚያሳይ ሰነድ ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል፡፡

Share this Post