የይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የማስተዋወቅ መርሃ -ግብር በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ጥቅምት 19/2015ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢ.ሚ) የይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለሀብቶችን ወደ ፓርኩ ለማስገባትና ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን ለማስተዋወቅ የተዘጋጀው መርሀ-ግብር ላይ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የኢንዱስሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሃሰን መሃመድ ፣ የፌደራልና እና የሲዳማ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ፣አጋር አካላት እና ባለሃብቶች በተገኙበት በሃዋሳ ከተማ እተካሄደ ነው፡

Share this Post